መከልከል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪ የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ

የመጨረሻ ቀን 13 ኦክቶበር 2026

ማክሰኞ፣ 13 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 3፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "13/10/2026 11:18"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።