ZaWi HuB
መከልከል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።

Cooperative Bank of Oromia

የመጨረሻ ቀን 3 ህዳር 2026

ማክሰኞ፣ 3 ኖቬምበር 2026 · ጥቅምት 24፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "03/11/2026 10:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል፡፡ • ተ.ቁ: ከተማ · የተበዳሪው ስም: ክ/ከተማ · የንብረት አስያዥ ስም: ወረዳ • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: ፒስ ሁለገብ አገልግሎት የኅብረት ሥራ ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ፒስ ሁለገብ አገልግሎት የኅብረት ሥራ ማህበር · የንብረት ዓይነት: G+2 መኖሪያ ቤት · ቅርንጫፍ: ሀሩፋ · ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ: ሻሸመኔ · የካርታ ቁጥር: አለቼ · የቦታ ስፋት: ዲዳ ቦቄ · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: OR002052305022 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ: 205.44 ካ.ሜ · 14,175,805.45 · ጨረታው ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4:00-6:00 ሰዓት የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ያለበት ዳንሱሬ ህንፃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል።
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
• ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት። • ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ እነሱ በሌሉበት ቦታ ይካሄዳል። • ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለተ.ቁ 1 ሀሩፋ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0916-14-92-02/0926-90-89-44 ወይም 0911-87-44-59 በመደወል መጎብኘት ይቻላል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል። • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
B aan k i i Hojii Gamtaa Oromiyaa የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረት ዓይነት ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እ ና ቦታ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ፒስ ሁለገብ አገልግሎት የኅብረት ሥራ ማህበር ፒስ ሁለገብ አገልግሎት የኅብረት ሥራ ማህበር G+2 መኖሪያ ቤት ሀሩፋ ሻሸመኔ አለቼ ዲዳ ቦቄ OR002052305022 205.44 ካ.ሜ 14,175,805.45 ጨረታው ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4:00-6:00 ሰዓት የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ያለበት ዳንሱሬ ህንፃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። ተጫራቾች እንዲያውቋቸው ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት። ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ እነሱ በሌሉበት ቦታ ይካሄዳል። ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለተ.ቁ 1 ሀሩፋ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0916-14-92-02/0926-90-89-44 ወይም 0911-87-44-59 በመደወል መጎብኘት ይቻላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል። ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ