ZaWi HuB
መከልከል

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና

ተዘግቷል 27 ኦክቶበር 2026

ማክሰኞ፣ 27 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 17፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "27/10/2026 11:13"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ • የተበዳሪ ስም: ቀንና ዓ.ም · የንብረት አስያዥ ስም: ሰዓት • የተበዳሪ ስም: ፕሮሊፊክ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ዳዊት ጌታቸው ድልነሳው · አበዳሪው ቅርንጫፍ: እቴጌ ጣይቱ አብይ ቅርንጫፍ · ለጨረታው የቀረበው ንብረት: B+G+4 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት: ከተማ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: ክ/ከተማ · ሐራጁ የሚከናወንበት: ወረዳ · የካርታ ቁጥር · የቦታ ስፋት · 66‚341‚428.76 · ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም · ከጧቱ 4:00-5፡15 • የተበዳሪ ስም: አዲስ አበባ · የንብረት አስያዥ ስም: ቦሌ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: 12 · ለጨረታው የቀረበው ንብረት: ቦሌ/12/43/1/3/41854/117930/118135/02 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት: 201 ካ.ሜ
የሐራጅ ደንቦች
• ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ • የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም:: • አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ • ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ካዛንቺስ በሚገኘው የባንኩ ዋናው መ/ቤት 9ኛ ፎቅ ይካሄዳል፡፡ • በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ • በንብረቱ ሽያጭ ላይ ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ልሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል። • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ • ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና/ወይም ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኘው እናት ባንክ እቴጌ ጣይቱ ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡ • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / 0115523472 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
እናት ባንክ አ.ማ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ዓ.ም ሰዓት ፕሮሊፊክ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አቶ ዳዊት ጌታቸው ድልነሳው እቴጌ ጣይቱ አብይ ቅርንጫፍ B+G+4 ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት 66‚341‚428.76 ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጧቱ 4:00-5፡15 አዲስ አበባ ቦሌ 12 ቦሌ/12/43/1/3/41854/117930/118135/02 201 ካ.ሜ የሐራጅ ደንቦች ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም:: አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ካዛንቺስ በሚገኘው የባንኩ ዋናው መ/ቤት 9ኛ ፎቅ ይካሄዳል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ በንብረቱ ሽያጭ ላይ ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ልሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል። ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና/ወይም ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኘው እናት ባንክ እቴጌ ጣይቱ ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / 0115523472 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ እናት ባንክ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ