ZaWi HuB
መከልከልማጣቀሻ WLMSH/L/0332/17

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡

Cooperative Bank of Oromia

በ30 ኦክቶበር 2026 (በ2 ቀናት ውስጥ) ይዘጋል

አርብ፣ 30 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 20፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "30/10/2026 10:36"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Notice
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል፡፡ • ተ.ቁ: ክልል/ ከተማ · የተበዳሪው ስም: ዞን/ ክ/ከተማ · የንብረት አስያዥ ስም: ወረዳ/ ቀበሌ • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ታደለ በዬራ ቀናሳ · የንብረት ዓይነት: መጋዘን · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ፊንፊኔ · ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ: ሸገር · የካርታ ቁጥር: ገ ገላን · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: ገላን · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: WLMSH/L/0332/17 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ: 8000 · 81,185,037.00 · ጫራታው በ18/02/2019 ዓ.ም ከ3፡00-5፡00 ሰዓት ገላን ከተማ ኦሮሚያ ቡና ፌዴራሽን ሕንጸ ላይ በሚገኝ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ገላን ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ • ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም: ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ታደለ በዬራ ቀናሳ · የንብረት ዓይነት: መኖሪያ ቤት · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ፊንፊኔ · ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ: ሸገር · የካርታ ቁጥር: ፉሪ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: ሙዳ ፉሪ · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: OR00007186101020 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ: 501.96 · 26,057,400.05 · ጫራታው በ19/02/2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ • ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪው ስም: ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ታደለ በዬራ ቀናሳ · የንብረት ዓይነት: የጅብሰም ፋብረካ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ፊንፊኔ · ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ: አምቦ · የካርታ ቁጥር: አምቦ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: ኪሶሴ ኢዶ ሊበን · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: WBILMBMA/494/2014 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ: 5000 · 20,371,359.35 · ጫራታው በ20/02/2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አምቦ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አምቦ ዩንየን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኝ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ • ተ.ቁ: 4 · የተበዳሪው ስም: ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ወ/ሮ ፍቅርተ ሳሕሉ ወ/ኢያሱስ · የንብረት ዓይነት: መኖሪያ ቤት · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ፊንፊኔ · ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ: ሸገር · የካርታ ቁጥር: ፉሪ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: ሙዳ ፉር · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: OR00007183207017 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ: 190.41 · 17,949,645.93 · ጫራታው በ19/02/2019 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ • ተ.ቁ: 5 · የተበዳሪው ስም: ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ወ/ሮ የሺአረግ ጣሰው እንግዳ · የንብረት ዓይነት: (ኮንዶሚኒያም መኖሪያ ቤት ) የህንፃ ቁጥር B-4, 2ኛ ፎቅ፣ የቤት ቁጥር B-4/12 · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ፊንፊኔ · ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 01 · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: AA000080106019/6422/LB02212 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ: 45.44 · 4,425,871.12 · ጫረታው በ18/02/2019 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ • ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና፣ የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለባቸው:: • ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል:: • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩን ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0932-19-85-47 ወይም 0985-87-89-78 በመደወል በሥራ ሰዓት መጎብኘት ይቻላል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው (CPO) ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (ገንዘብ) ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ • ንብረቶቹን ለሚገዙ ተጫራቾች የባንኩን የብድር መስፈርት አሟልቶ ለሚቀርቡ ባንኩ እስከ 50% ብድር ያመቻቸል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል፡፡ • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ እርማት፡- መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ገዜጣ ቅጽ 32 ቁጥር 2752 ገጽ 30 ላይ ባንካችን በወጠው የሐረጅ ማስተወቂያ ተራ-ቁጥር 10 ላይ የተበደሪው ስም አቶ ደረጄ ወርቅ ተብሎ የተገለጸው ደረጄ ወርቅናህ ተብሎ እንዲነበብ፣ እንዲሁም በተረ-ቁጥር 9 ለይ የተገለጸው የዱቄት ማምረቻ ማሽናሪዎች በተረ-ቁጥር 2 ላይ በተገለጸው ፈብርካ ሕንጻ ውስጥ የሚገኝ መሆኑን ተጫራቾች ግንዘቤ እዲወስዱ በዚህ እርማት እናሳውቃለን፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረት ዓይነት አበዳሪ ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ክልል/ ከተማ ዞን/ ክ/ከተማ ወረዳ/ ቀበሌ 1 ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ታደለ በዬራ ቀናሳ መጋዘን ፊንፊኔ ሸገር ገ ገላን ገላን WLMSH/L/0332/17 8000 81,185,037.00 ጫራታው በ18/02/2019 ዓ.ም ከ3፡00-5፡00 ሰዓት ገላን ከተማ ኦሮሚያ ቡና ፌዴራሽን ሕንጸ ላይ በሚገኝ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ገላን ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ 2 ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ታደለ በዬራ ቀናሳ መኖሪያ ቤት ፊንፊኔ ሸገር ፉሪ ሙዳ ፉሪ OR00007186101020 501.96 26,057,400.05 ጫራታው በ19/02/2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ 3 ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ታደለ በዬራ ቀናሳ የጅብሰም ፋብረካ ፊንፊኔ አምቦ አምቦ ኪሶሴ ኢዶ ሊበን WBILMBMA/494/2014 5000 20,371,359.35 ጫራታው በ20/02/2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አምቦ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አምቦ ዩንየን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኝ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ 4 ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወ/ሮ ፍቅርተ ሳሕሉ ወ/ኢያሱስ መኖሪያ ቤት ፊንፊኔ ሸገር ፉሪ ሙዳ ፉር OR00007183207017 190.41 17,949,645.93 ጫራታው በ19/02/2019 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ 5 ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወ/ሮ የሺአረግ ጣሰው እንግዳ (ኮንዶሚኒያም መኖሪያ ቤት ) የህንፃ ቁጥር B-4, 2ኛ ፎቅ፣ የቤት ቁጥር B-4/12 ፊንፊኔ አ.አ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ 01 AA000080106019/6422/LB02212 45.44 4,425,871.12 ጫረታው በ18/02/2019 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና፣ የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለባቸው:: ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል:: ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩን ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0932-19-85-47 ወይም 0985-87-89-78 በመደወል በሥራ ሰዓት መጎብኘት ይቻላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው (CPO) ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (ገንዘብ) ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ ንብረቶቹን ለሚገዙ ተጫራቾች የ ባንኩን የብድር መስፈርት አሟልቶ ለሚቀርቡ ባንኩ እስከ 50% ብድር ያመቻቸል፡፡ የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ እርማት ፡- መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ገዜጣ ቅጽ 32 ቁጥር 2752 ገጽ 30 ላይ ባንካችን በወጠው የሐረጅ ማስተወቂያ ተራ-ቁጥር 10 ላይ የተበደሪው ስም አቶ ደረጄ ወርቅ ተብሎ የተገለጸው ደረጄ ወርቅናህ ተብሎ እንዲነበብ፣ እንዲሁም በተረ-ቁጥር 9 ለይ የተገለጸው የዱቄት ማምረቻ ማሽናሪዎች በተረ-ቁጥር 2 ላይ በተገለጸው ፈብርካ ሕንጻ ውስጥ የሚገኝ መሆኑን ተጫራቾች ግንዘቤ እዲወስዱ በዚህ እርማት እናሳውቃለን፡፡ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ