ZaWi HuB
መከልከልማጣቀሻ CKS10/40/1224/9072

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና

የመጨረሻ ቀን 20 ህዳር 2026

አርብ፣ 20 ኖቬምበር 2026 · ትዳር 11፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "20/11/2026 10:51"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Notice
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ • ተ.ቁ.: ከተማ · የተበዳሪው ስም: ክፍለ ከተማ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ቀበሌ/ወረዳ • ተ.ቁ.: 1 · የተበዳሪው ስም: ሃይድሮ ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ጎተራ · የንብረት አስያዥ ስም: ዮፔክ ፕላስቲክ ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር · የቦታ አገልግሎት: ለድርጅት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: አቃቂ ቃሊቲ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 4 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: AA000070402568 · የጨረታ ቀን: 6823 · የጨረታ ሰዓት: 41,119,360 · 9/3/19 · 4፡00-5፡00 • ተ.ቁ.: ተበዳሪው · የተበዳሪው ስም: ለቅይጥ አገልግሎት · አበዳሪ ቅርንጫፍ: አ.አ · የንብረት አስያዥ ስም: ቂርቆስ · የቦታ አገልግሎት: 9 · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: AA000040900271 · የካርታ ቁጥር: 441 · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 17,400,000 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 9/3/19 · የጨረታ ቀን: 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: ራሄል ስታቫሮ · የተበዳሪው ስም: ለመኖርያ ቤት · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ሸገር · የንብረት አስያዥ ስም: ለገጣፎ ለገዳዲ · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: OR042031105008 · የካርታ ቁጥር: 496.48 · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 8,536,300 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 9/3/19 · የጨረታ ቀን: 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: 2 · የተበዳሪው ስም: አመል መሃመድ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ቦሌ ሚካኤል · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለድርጅት G+10 · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: ቦሌ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 01 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: AA000060104210 · የጨረታ ቀን: 705 · የጨረታ ሰዓት: 136,676,250 · 10/3/19 · 4፡00-5፡00 • ተ.ቁ.: 3 · የተበዳሪው ስም: ዳንሴ ጉሩሙ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ኤርፖርት · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪዋ · የቦታ አገልግሎት: ለመኖርያ እና ለድርጅት G+7 · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: ቂርቆስ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 6 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: CKS10/40/1224/9072/9387/19554/03 · የጨረታ ቀን: 599.35 · የጨረታ ሰዓት: 141,746,454 · 10/3/19 · 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: 4 · የተበዳሪው ስም: ትእግስት በቀለ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: አቡነ ጴጥሮስ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪዋ · የቦታ አገልግሎት: ለቅይጥ አገልግሎት G+4 · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: ለሚ ኩራ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 13 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: LMK12911522548301135 · የጨረታ ቀን: 483.01 · የጨረታ ሰዓት: 35,889,840 · 11/3/19 · 4፡00-5፡00 • ተ.ቁ.: 5 · የተበዳሪው ስም: ኤም ዲ ኤም ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማግበር · አበዳሪ ቅርንጫፍ: አዲሱ ገበያ · የንብረት አስያዥ ስም: ኤሊያስ አስቻለው · የቦታ አገልግሎት: ለመኖርያ አገልግሎት(G+2) · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: የካ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 03 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: YK11514141820054015 · የጨረታ ቀን: 200 · የጨረታ ሰዓት: 15,580,375 · 11/3/19 · 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: 6 · የተበዳሪው ስም: ጌታሲል ተስፋሁን · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ካሜሮን አቬኑ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለመኖርያ ቤት ( በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: ለሚ ኩራ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 08 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: AA000060809925020103 · የጨረታ ቀን: 171.21 · የጨረታ ሰዓት: 12,013,292 · 11/3/19 · 8፡00-9፡00 • ተ.ቁ.: 7 · የተበዳሪው ስም: ሮባ ኩማ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ሰበታ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለመኖርያ ቤት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ሸገር · የካርታ ቁጥር: ሰበታ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: L/838/2000/P17 · የጨረታ ቀን: 412 · የጨረታ ሰዓት: 2,944,350 · 10/3/19 · 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: 8 · የተበዳሪው ስም: ጎሹ ግዛው · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ለገሃር · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለመኖርያ ቤት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ሸገር · የካርታ ቁጥር: ለገጣፎ ለገዳዲ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: OR042045105024 · የጨረታ ቀን: 205.4 · የጨረታ ሰዓት: 1,706,140 · 11/3/19 · 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: 9 · የተበዳሪው ስም: መላኩ አድማሱ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ቢሾፍቱ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለቅይጥ አገልግሎት G+2 · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ቢሾፍቱ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: BI/1550/04 · የጨረታ ቀን: 751 · የጨረታ ሰዓት: 5,000,000 · 11/3/19 · 5፡00-6፡00 • ተ.ቁ.: 10 · የተበዳሪው ስም: ናኦል አለሙ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ሸኖ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለመኖርያ ቤት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ሸኖ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 171/2016 · የጨረታ ቀን: 200 · የጨረታ ሰዓት: 2,014,260 · 15/3/19 · 5፡00-6፡00
ማሳሰቢያ፡
• ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ • ከላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚገኙ የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል።ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል። • ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ • ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡ • ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ጎተራ ቅርንጫፍ 0113-38-41-01፣ ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፍ 0116-39-20-22፣ ኤርፖርት ቅርንጫፍ 0116-18-06-11፣ አቡነ ጴጥሮስ ቅርንጫፍ 0111715804፣አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ 011-126-81-00 ፣ ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ 0116-66-24-29፣ ሰበታ ቅርንጫፍ 0113-38-41-01፣ ለገሃር ቅርንጫፍ011-532-00-01 ፣ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ 0114-33-53-44 ፣ ሸኖ ቅርንጫፍ 0116870774 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ • ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዋሽ ባንክ
ሙሉ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ ስም የቦታ አገልግሎት ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀን የጨረታ ሰዓት ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ/ወረዳ 1 ሃይድሮ ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር ጎተራ ዮፔክ ፕላስቲክ ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር ለድርጅት አ.አ አቃቂ ቃሊቲ 4 AA000070402568 6823 41,119,360 9/3/19 4፡00-5፡00 ተበዳሪው ለቅይጥ አገልግሎት አ.አ ቂርቆስ 9 AA000040900271 441 17,400,000 9/3/19 5፡00-6፡00 ራሄል ስታቫሮ ለመኖርያ ቤት ሸገር ለገጣፎ ለገዳዲ OR042031105008 496.48 8,536,300 9/3/19 5፡00-6፡00 2 አመል መሃመድ ቦሌ ሚካኤል ተበዳሪው ለድርጅት G+10 አ.አ ቦሌ 01 AA000060104210 705 136,676,250 10/3/19 4፡00-5፡00 3 ዳንሴ ጉሩሙ ኤርፖርት ተበዳሪዋ ለመኖርያ እና ለድርጅት G+7 አ.አ ቂርቆስ 6 CKS10/40/1224/9072/9387/19554/03 599.35 141,746,454 10/3/19 5፡00-6፡00 4 ትእግስት በቀለ አቡነ ጴጥሮስ ተበዳሪዋ ለቅይጥ አገልግሎት G+4 አ.አ ለሚ ኩራ 13 LMK12911522548301135 483.01 35,889,840 11/3/19 4፡00-5፡00 5 ኤም ዲ ኤም ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማግበር አዲሱ ገበያ ኤሊያስ አስቻለው ለመኖርያ አገልግሎት(G+2) አ.አ የካ 03 YK11514141820054015 200 15,580,375 11/3/19 5፡00-6፡00 6 ጌታሲል ተስፋሁን ካሜሮን አቬኑ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ( በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) አ.አ ለሚ ኩራ 08 AA000060809925020103 171.21 12,013,292 11/3/19 8፡00-9፡00 7 ሮባ ኩማ ሰበታ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ሸገር ሰበታ L/838/2000/P17 412 2,944,350 10/3/19 5፡00-6፡00 8 ጎሹ ግዛው ለገሃር ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ሸገር ለገጣፎ ለገዳዲ OR042045105024 205.4 1,706,140 11/3/19 5፡00-6፡00 9 መላኩ አድማሱ ቢሾፍቱ ተበዳሪው ለቅይጥ አገልግሎት G+2 ቢሾፍቱ BI/1550/04 751 5,000,000 11/3/19 5፡00-6፡00 10 ናኦል አለሙ ሸኖ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ሸኖ 171/2016 200 2,014,260 15/3/19 5፡00-6፡00 ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚገኙ የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል።ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል። ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ጎተራ ቅርንጫፍ 0113-38-41-01 ፣ ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፍ 0116-39-20-22 ፣ ኤርፖርት ቅርንጫፍ 0116-18-06-11 ፣ አቡነ ጴጥሮስ ቅርንጫፍ 0111715804 ፣አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ 011-126-81-00 ፣ ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ 0116-66-24-29 ፣ ሰበታ ቅርንጫፍ 0113-38-41-01 ፣ ለገሃር ቅርንጫፍ011-532-00-01 ፣ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ 0114-33-53-44 ፣ ሸኖ ቅርንጫፍ 0116870774 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዋሽ ባንክ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ