መከልከል
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና
የመጨረሻ ቀን 24 ህዳር 2026
ማክሰኞ፣ 24 ኖቬምበር 2026 · ትዳር 15፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "24/11/2026 15:24"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
• ተ.ቁ: ቀንና ዓ.ም · የተበዳሪ ስም: ሰዓት
• ተ.ቁ: ከተማ · የተበዳሪ ስም: ቀበሌ · የንብረት አስያዥ ስም: የካርታ ቁጥር · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የቦታው ስፋት
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪ ስም: አቶ ማንዴላ ከፍያለው · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ አዳነ መሰለ ትኩ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: እቴጌ ምንትዋብ እህል በረንዳ · ለጨረታው የቀረበው ንብረት: G+1 መኖሪያ ቤት · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት: ጎንደር · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: አዘዞ ጠዳ · ሐራጁ የሚከናወንበት: 10610/2015 · 200 ካ.ሜ · 10‚458‚753.40 · ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም · ከጧቱ 4:00-5፡15
• ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪ ስም: ወ/ሮ ሳራ መንግስቴ · የንብረት አስያዥ ስም: ወ/ሮ ሳራ መንግስቴ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: አዳማ ቅርንጫፍ · ለጨረታው የቀረበው ንብረት: መኖሪያ ቤት · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት: አዳማ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: ቦኩ ሸነን · ሐራጁ የሚከናወንበት: 1125/B/SH/2003 · 180 ካ.ሜ · 3‚635‚638.00 · ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም · ከጧቱ 5:00-6፡15
• የሐራጅ ደንቦች
• ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
• የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
• አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡
• ሐራጁ የሚከናወነው ከላይ በተገለጸው ቀን እና ሰአት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ይካሄዳል፡፡
• በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡
• ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያእና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
• ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና/ወይም ከቅርንጫፎቹ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
• ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
ENAT BANK S.C ለ መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ዓ.ም ሰዓት ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታው ስፋት 1 አቶ ማንዴላ ከፍያለው አቶ አዳነ መሰለ ትኩ እቴጌ ምንትዋብ እህል በረንዳ G+1 መኖሪያ ቤት ጎንደር አዘዞ ጠዳ 10610/2015 200 ካ.ሜ 10‚458‚753.40 ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከጧቱ 4:00-5፡15 2 ወ/ሮ ሳራ መንግስቴ ወ/ሮ ሳራ መንግስቴ አዳማ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት አዳማ ቦኩ ሸነን 1125/B/SH/2003 180 ካ.ሜ 3‚635‚638.00 ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም ከጧቱ 5:00-6፡15 የሐራጅ ደንቦች ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ ሐራጁ የሚከናወነው ከላይ በተገለጸው ቀን እና ሰአት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ይካሄዳል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያእና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል። ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና/ወይም ከቅርንጫፎቹ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ። ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
