ZaWi HuB
መከልከል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት

የመጨረሻ ቀን 26 ህዳር 2026

ሐሙስ፣ 26 ኖቬምበር 2026 · ትዳር 17፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "26/11/2026 10:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ • የተበዳሪው ስም: መሐመድ አህመድ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ሻሸመኔ ቅርንጫፍ · የንብረቱ አይነት እና የሚገኝበት ቦታ: በሻሸመኔ ከተማ ቀበሌ 10 ውስጥ የሚገኝ ስፋቱ 25.33 ሜ. ካሬ የሆነ የጋ ራ መኖሪያ ቤት · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 332,548.93 · የጨረታው ደረጃ: 2ኛ · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም · ጨረታው የሚካሄድበት ሰዓት: ከ4፡00-6፡00 ስዓት
ማሳሰቢያ
• ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ ፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል ፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍው ባይፈጸም ግን የሃራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ወይም CPO አይመለስለትም ፡፡ • ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል ፡፡ • ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ፤ቀረጥ እና ግብሮችን ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል ፡፡ • ጨረታው ንብረቱ በሚገኝበት ሻሸመኔ ከተማ የባንኩ ዲሰትሪክት ጽ/ቤት ህግ አገልግሎት ክፍል ውስጥ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይካሄዳል ፡፡ • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም ፡፡ • ስለ ንብረቱ እና የሺያጭ ሁኔታ ዝርዝር ማብራሪያ ከተፈለገ በስ.ቁ 0461103382 ወይም በ 0461104272 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረቱ አይነት እና የሚገኝበት ቦታ የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታው ደረጃ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ጨረታው የሚካሄድበት ሰዓት መሐመድ አህመድ ሻሸመኔ ቅርንጫፍ በሻሸመኔ ከተማ ቀበሌ 10 ውስጥ የሚገኝ ስፋቱ 25.33 ሜ. ካሬ የሆነ የጋ ራ መኖሪያ ቤት 332,548.93 2ኛ ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ስዓት ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል ፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍው ባይፈጸም ግን የሃራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ወይም CPO አይመለስለትም ፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል ፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ፤ቀረጥ እና ግብሮችን ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል ፡፡ ጨረታው ንብረቱ በሚገኝበት ሻሸመኔ ከተማ የባንኩ ዲሰትሪክት ጽ/ቤት ህግ አገልግሎት ክፍል ውስጥ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይካሄዳል ፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም ፡፡ ስለ ንብረቱ እና የሺያጭ ሁኔታ ዝርዝር ማብራሪያ ከተፈለገ በስ.ቁ 0461103382 ወይም በ 0461104272 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ