ZaWi HuB
FORECLOSURE

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ

Deadline 3 Nov 2026

Tuesday, 3 November 2026 · ጥቅምት 24, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “03/11/2026 10:44”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0041/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ • የተበዳሪው ስም: ከተማ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቀበሌ · የአስያዥ ስም: የቦታው ልዩ መለያ ኮድ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: የይዞታ የምስክር ወረቀት ቁጥር · የሚሰጠው አገልግሎት: የቦታ ስፋት · የንብረቱ አይነት: ቀን · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: ሰዓት · ጨረታው የሚካሄድበት: ቦታ • የተበዳሪው ስም: ሳማራ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቦሌ ቡልቡላ · የአስያዥ ስም: አውራሪስ ጌታነህ ላቀው · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ደብረ ብርሀን · የሚሰጠው አገልግሎት: 09 · የንብረቱ አይነት: DB010103701 · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: ደብኢፓ/03/0072/2014 · ጨረታው የሚካሄድበት: 10,000.02m2 · ኢንዱስትሪ · መጋዘን · 41,832,605 · ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም · 4፡00-6፡00 · ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ
ማሳሰቢያ
• ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡ • ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡ • ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው። • የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ • በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ • የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ • ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-704038 እና 011-1-704519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ዳሸን ባንክ አ.ማ.
Full notice
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂ ያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0041/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የሚሰጠው አገልግሎት የንብረቱ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ከተማ ቀበሌ የቦታው ልዩ መለያ ኮድ የይዞታ የምስክር ወረቀት ቁጥር የቦታ ስፋት ቀን ሰዓት ቦታ ሳማራ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር ቦሌ ቡልቡላ አውራሪስ ጌታነህ ላቀው ደብረ ብርሀን 09 DB010103701 ደብኢፓ/03/0072/2014 10,000.02m2 ኢንዱስትሪ መጋዘን 41,832,605 ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም 4፡00-6፡00 ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡ ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው። የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-704038 እና 011-1-704519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ዳሸን ባንክ አ.ማ.

Source: original notice