ZaWi HuB
መከልከል

የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና በአዋጅ ቁጥር97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን እና ዉክልና መሰረት ለሰጠዉዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በዝርዝር የተጠቀሱትን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና

የመጨረሻ ቀን 31 ኦክቶበር 2026

ቅዳሜ፣ 31 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "31/10/2026 16:32"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Notice
የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና በአዋጅ ቁጥር97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን እና ዉክልና መሰረት ለሰጠዉዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በዝርዝር የተጠቀሱትን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሀ. በጨረታ የሚሸጡትን ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪዉ ስም: አቶ እባቡ አግማስ ይትባረክ · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ እባቡ አግማስ ይትባረክ · ለጨረታዉ የቀረበዉ የንብረት አይነት: የመኖሪያ ቤት G+0 · አበዳሪዉ ቅርንጫፍ: አገለሃና ቅርንጫፍ · ንብረቱ የሚገኝበት ክ/ከተማ/ቀበሌ: አዲስ ዘመን ከተማ ቀበሌ 03 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር: 12697/58/15 · የቦታዉ ስፋት በካ/ሜ: 194.4 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 504868.66 · የጨረታዉ ቀን፤ ሠዓት እና ጨረታዉ የሚካሄድበት ቦታ: በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3፡00 -6፡00 ሰዓት አዲስ ዘመን ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ አገለሃና ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ · ጨረታዉ የወጣዉ: የመጀመሪያ • ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪዉ ስም: አቶ አየነዉ ተሸመ ጎበዜ እና ወ/ሮ አይናለም ደሴ · የንብረት አስያዥ ስም: አየነዉ ተሾመ ጎበዜ · ለጨረታዉ የቀረበዉ የንብረት አይነት: የመኖሪያ ቤት G+0 · አበዳሪዉ ቅርንጫፍ: መሎ ቅርንጫፍ · ንብረቱ የሚገኝበት ክ/ከተማ/ቀበሌ: ደ/ታቦር ከተማ ቀበሌ 02 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር: 8.2/347/590/2010 · የቦታዉ ስፋት በካ/ሜ: 200 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 4084903.81 · የጨረታዉ ቀን፤ ሠዓት እና ጨረታዉ የሚካሄድበት ቦታ: በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3፡00 -6፡00 ሰዓት ደ/ታቦር ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ መሎ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ · ጨረታዉ የወጣዉ: ሁለተኛ • ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪዉ ስም: አቶ ሳሙኤል መሳይ ታረቀኝ · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ሳሙኤል መሳይ ታረቀኝ · ለጨረታዉ የቀረበዉ የንብረት አይነት: የመኖሪያ ቤት G+0 · አበዳሪዉ ቅርንጫፍ: ክምር ድንጋይ ቅርንጫፍ · ንብረቱ የሚገኝበት ክ/ከተማ/ቀበሌ: ክምር ድጋይ ከተማ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር: 738/09/የሳ/149 · የቦታዉ ስፋት በካ/ሜ: 400 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 2614759.56 · የጨረታዉ ቀን፤ ሠዓት እና ጨረታዉ የሚካሄድበት ቦታ: በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3፡00 -6፡00 ሰዓት ክምር ድንጋይ ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ የክምር ድንጋይ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ · ጨረታዉ የወጣዉ: ሁለተኛ • ተ.ቁ: 4 · የተበዳሪዉ ስም: አቶ እንዳለዉ ጀንበር እና ወ/ሮ እናትነሽ ዘመነ · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ እንዳለዉ ጀንበር እና ወ/ሮ እናትነሽ ዘመነ · ለጨረታዉ የቀረበዉ የንብረት አይነት: የመኖሪያ ቤት G+0 · አበዳሪዉ ቅርንጫፍ: ወገዳ ቅርንጫፍ · ንብረቱ የሚገኝበት ክ/ከተማ/ቀበሌ: ወገዳ ከተማ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር: የከ/መ/ል/ባ/3/707 · የቦታዉ ስፋት በካ/ሜ: 180 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 830390.67 · የጨረታዉ ቀን፤ ሠዓት እና ጨረታዉ የሚካሄድበት ቦታ: በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3፡00 -6፡00 ሰዓት ወገዳ ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ የወገዳ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ · ጨረታዉ የወጣዉ: የመጀመሪያ
የጨረታ ቅድመ ሁኔታወችና ግዴታወች
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታዉን ማስከበሪያ ዋጋ በፀደይ ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በአበዳሪ ቅርንጫፎች ስም አሰርተዉ ጨረታዉ በሚካሄድበት እለት አሰርተዉ ይዘዉ መቅርብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራጮች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታዉ መጠናቀቅ በኋላ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ • ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰዉ ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ እና ታዛቢወች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ታዛቢወች እና ባለእዳዎቹ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል፡፡ • የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጅ መዝጊያ ሰዓት ከ 5ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ ማጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ ይህ እስኪለይ ድረስ ጨረታዉ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ • በጨረታዉ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታዉን ማሸነፉን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ሲደርሰዉ ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ • ጨረታዉን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በፅሁፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበት ዋጋ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጨምሮ በ10 ቀን ዉስጥ ለባንኩ አጠቃሎ መክፈል/ ገቢ/ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ በተጠቀሰዉ ጊዜ ገንዘቡን አጠቃሎ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ያስያዘዉ ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሜ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ • ጨረታዉን ያሸነፈ ተጫራች ስመ ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ግብር፤የሊዝ ክፍያ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታዉ ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀዉን ክፍያ ይከፍላል፡፡ ንብረቱ ለገዥዉ እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ • ዉዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ/ትርፍ/ ገንዘብ ከሌለ ግን የንብረቱ የጨረታ አሸናፊ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያዉን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ለቀረዉ የሊዝ ክፍያ ግን የጨረታዉ አሸናፊ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡ • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በባንኩ አማካኝነት ለማየትና ለመጎብኘት ይችላሉ፡፡ • ባንኩየተሸለ አማረጭ ካገኘ ጨረታዉን በማንኛዉም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 0584412266 ፤0581416497፤ 0584411172 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ፀደይ ባንክ አ.ማ ደብረታቦር ዲስትሪክት
ሙሉ ማስታወቂያ
የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና በአዋጅ ቁጥር97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን እና ዉክልና መሰረት ለሰጠዉዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በዝርዝር የተጠቀሱትን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሀ. በጨረታ የሚሸጡትን ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታዉ የቀረበዉ የንብረት አይነት አበዳሪዉ ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት ክ/ከተማ/ቀበሌ የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር የቦታዉ ስፋት በካ/ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታዉ ቀን፤ ሠዓት እና ጨረታዉ የሚካሄድበት ቦታ ጨረታዉ የወጣዉ 1 አቶ እባቡ አግማስ ይትባረክ አቶ እባቡ አግማስ ይትባረክ የመኖሪያ ቤት G+0 አገለሃና ቅርንጫፍ አዲስ ዘመን ከተማ ቀበሌ 03 12697/58/15 194.4 504868.66 በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3፡00 -6፡00 ሰዓት አዲስ ዘመን ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ አገለሃና ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ የመጀመሪያ 2 አቶ አየነዉ ተሸመ ጎበዜ እና ወ/ሮ አይናለም ደሴ አየነዉ ተሾመ ጎበዜ የመኖሪያ ቤት G+0 መሎ ቅርንጫፍ ደ/ታቦር ከተማ ቀበሌ 02 8.2/347/590/2010 200 4084903.81 በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3፡00 -6፡00 ሰዓት ደ/ታቦር ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ መሎ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ሁለተኛ 3 አቶ ሳሙኤል መሳይ ታረቀኝ አቶ ሳሙኤል መሳይ ታረቀኝ የመኖሪያ ቤት G+0 ክምር ድንጋይ ቅርንጫፍ ክምር ድጋይ ከተማ 738/09/የሳ/149 400 2614759.56 በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3፡00 -6፡00 ሰዓት ክምር ድንጋይ ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ የክምር ድንጋይ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ሁለተኛ 4 አቶ እንዳለዉ ጀንበር እና ወ/ሮ እናትነሽ ዘመነ አቶ እንዳለዉ ጀንበር እና ወ/ሮ እናትነሽ ዘመነ የመኖሪያ ቤት G+0 ወገዳ ቅርንጫፍ ወገዳ ከተማ የከ/መ/ል/ባ/3/707 180 830390.67 በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3፡00 -6፡00 ሰዓት ወገዳ ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ የወገዳ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ የመጀመሪያ የጨረታ ቅድመ ሁኔታወችና ግዴታወች ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታዉን ማስከበሪያ ዋጋ በፀደይ ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በአበዳሪ ቅርንጫፎች ስም አሰርተዉ ጨረታዉ በሚካሄድበት እለት አሰርተዉ ይዘዉ መቅርብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራጮች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታዉ መጠናቀቅ በኋላ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰዉ ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ እና ታዛቢወች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ታዛቢወች እና ባለእዳዎቹ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጅ መዝጊያ ሰዓት ከ 5ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ ማጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ ይህ እስኪለይ ድረስ ጨረታዉ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በጨረታዉ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታዉን ማሸነፉን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ሲደርሰዉ ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ጨረታዉን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በፅሁፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበት ዋጋ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጨምሮ በ10 ቀን ዉስጥ ለባንኩ አጠቃሎ መክፈል/ ገቢ/ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ በተጠቀሰዉ ጊዜ ገንዘቡን አጠቃሎ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ያስያዘዉ ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሜ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ጨረታዉን ያሸነፈ ተጫራች ስመ ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ግብር፤የሊዝ ክፍያ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታዉ ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀዉን ክፍያ ይከፍላል፡፡ ንብረቱ ለገዥዉ እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ/ትርፍ/ ገንዘብ ከሌለ ግን የንብረቱ የጨረታ አሸናፊ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያዉን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ለቀረዉ የሊዝ ክፍያ ግን የጨረታዉ አሸናፊ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በባንኩ አማካኝነት ለማየትና ለመጎብኘት ይችላሉ፡፡ ባንኩየተሸለ አማረጭ ካገኘ ጨረታዉን በማንኛዉም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 0584412266 ፤0581416497፤ 0584411172 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ፀደይ ባንክ አ.ማ ደብረታቦር ዲስትሪክት

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ