ZaWi HuB
መከልከል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት

የመጨረሻ ቀን 24 ህዳር 2026

ማክሰኞ፣ 24 ኖቬምበር 2026 · ትዳር 15፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "24/11/2026 02:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009/2019 ቀን 27/01/2019 ዓ.ም • ተ. ቁ: ከተማ · የተበዳሪው ስም ስም: ቀበሌ(ቀጠና) · ያስያዡ ስም: ስፋት በካሬ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የባ/ማ/ሰ/ቁጥር እና የቤት መለያ ቁጥር • ተ. ቁ: ቀን · የተበዳሪው ስም ስም: ሰዓት • ተ. ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም ስም: አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት · ያስያዡ ስም: አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ጉሃላ · የንብረቱ መለያ ቁጥር እና የሚገኝበት አድራሻ: ጉሃላ · የንብረቱ አገልግሎት: 01 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 250 · ጨረታው የሚካሄድ በት: የ-07/1597/2013 · የድርጅት · 1,101,166.90 · ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም · 4:00-6:00 • ተ. ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም ስም: አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት · ያስያዡ ስም: አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ጉሃላ · የንብረቱ መለያ ቁጥር እና የሚገኝበት አድራሻ: ጉሃላ · የንብረቱ አገልግሎት: 04 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 250 · ጨረታው የሚካሄድ በት: ማ-14/03/248 · የድርጅት · 1,185,090.00 · ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም · 8፡00-10፡00 ማሳሰቢያ:- • ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ በጨረታው እለት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ.ይዘው መቅረብ አለባቸው። • በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ተመላሽ ይሆናል። • የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል አለባቸው። ባይከፍሉ ግን የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም። ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ነው። • የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቁ ጨረታውን በፈቃዳቸው እንዳፈረሱ ተቆጥሮ ያሰያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። • የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት ስም ለማዛወር እና ሌሎች ተያያዢ ወጪዎችን ይሸፍናል። • ጨረታው የሚካሄደው በዲስትሪክቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ይሆናል። • ጨረታው ባለ እዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ፤ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል። • የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠውን ተጫራች አሸናፊ መሆኑን ባንኩ በደብዳቤ ሲያሳውቅ ነው። • በንብረቶች ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጣል ግብር/ታክስ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል። • ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0581113908, 0581110261, ደውለዉ መጠየቅ ይችላሉ። • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009/2019 ቀን 27/01/2019 ዓ.ም ተ. ቁ የተበዳሪው ስም ስም ያስያዡ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ መለያ ቁጥር እና የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄድ በት ከተማ ቀበሌ(ቀጠና) ስፋት በካሬ የባ/ማ/ሰ/ቁጥር እና የቤት መለያ ቁጥር ቀን ሰዓት 1 አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት ጉሃላ ጉሃላ 01 250 የ-07/1597/2013 የድርጅት 1,101,166.90 ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00-6:00 2 አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት ጉሃላ ጉሃላ 04 250 ማ-14/03/248 የድርጅት 1,185,090.00 ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00-10፡00 ማሳሰቢያ :- ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ በጨረታው እለት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ.ይዘው መቅረብ አለባቸው። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ተመላሽ ይሆናል። የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል አለባቸው። ባይከፍሉ ግን የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም። ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ነው። የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቁ ጨረታውን በፈቃዳቸው እንዳፈረሱ ተቆጥሮ ያሰያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት ስም ለማዛወር እና ሌሎች ተያያዢ ወጪዎችን ይሸፍናል። ጨረታው የሚካሄደው በዲስትሪክቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ይሆናል። ጨረታው ባለ እዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ፤ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል። የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠውን ተጫራች አሸናፊ መሆኑን ባንኩ በደብዳቤ ሲያሳውቅ ነው። በንብረቶች ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጣል ግብር/ታክስ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል። ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0581113908, 0581110261, ደውለዉ መጠየቅ ይችላሉ። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ