መከልከልማጣቀሻ BIAIP/025/2015
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የመጨረሻ ቀን 10 ህዳር 2026
ማክሰኞ፣ 10 ኖቬምበር 2026 · ትዳር 1፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "10/11/2026 11:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
• ተ.ቁ: አድራሻ · የተበዳሪው ስም: የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ · የንብረት አስያዥ ስም: የይዞታው
ስፋት ካ.ሜ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት
• ተ.ቁ: 1. · የተበዳሪው ስም: አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: አመዝ የእሸት ቡና መፈልፈያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ወንጌል ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): SD001200710001 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 4,176.39 · ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ፣ መጋዘን፣ ቢሮዎች፣ ልዩ ልዩ ግንባታዎች እና የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ማሽኖች · 106,658,689.00 · 01/03/2019 ዓ.ም
3፡00 -4፡00 ጠዋት
• ተ.ቁ: 2. · የተበዳሪው ስም: ወንጌል ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ተበዳሪው · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክፍለ ከተማ፣ ፋራ ቀበሌ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 786 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 10,000 · ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ፣ ቢሮዎች እንዲሁም የደብተር እና ካኪ ወረቀት ማምረቻ ማሽኖች · 248,262,149.96 · 01/03/2019 ዓ.ም
4፡00 -5፡00 ጠዋት
• ተ.ቁ: 3. · የተበዳሪው ስም: አቶ አምሳሉ ሞላልኝ መለሰ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሬ ከተማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): BIAIP/025/2015 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 16,460 · ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና በግንባታ ላይ ያለ ቢሮ · 30,711,083.56 · 01/03/2019 ዓ.ም
5፡00 -6፡00 ጠዋት
• ተ.ቁ: 4. · የተበዳሪው ስም: ማንቶ ኢንዱስትሪያል ኃ.የተ.የግ.ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በአዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): AA000070408092 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 1000 · ለኢንዱስትሪ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ · 60,514,883.98 · 01/03/2019 ዓ.ም
8፡00-09፡00 ከሰዓት
• ተ.ቁ: 5. · የተበዳሪው ስም: ወይ. ሂሩት ጥዑመልሳን ካሳ · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ኤፍሬም ፍቅሩ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በአዲስ አበባ ከተማ፣ ጉለሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 09 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): AA000100900339 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 420 · የመኖሪያ ቤት · 26,872,564.19 · 01/03/2019 ዓ.ም
09፡00 -10፡00 ከሰዓት
• ተ.ቁ: 6. · የተበዳሪው ስም: አቶ በለጠ ማሞ ፈይሳ · የንብረት አስያዥ ስም: አለቃ ማሞ ፈይሳ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በአዲስ አበባ ከተማ፣የካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): የካ/239500/12 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 346.21 · የመኖሪያ ቤት · 9,488,058.72 · 02/03/2019 ዓ.ም
3፡00 -4፡00 ጠዋት
• ተ.ቁ: 7. · የተበዳሪው ስም: አቶ ደግነህ ገ/ስላሴ መገኑ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በኦሮሚያ ክልል፣ በሸገር ከተማ ፣ በሸገር ከተማ፣ለገጣፎ ለገዳዲ ክ/ከተማ አስተዳደር፣ቀበሌ 02 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): L/X/L/D/1891/00 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 2,147.07 · ለሆቴል አገልግሎት የሚዉል
ግንባታ ያረፈበት ይዞታ · 69,346,255.86 · 02/03/2019 ዓ.ም
4፡00 -5፡00 ጠዋት
• ተ.ቁ: 8. · የተበዳሪው ስም: ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ወይ. ዘርፌ ሞገስ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በአዲስ አበባ ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): YK10217245122232637 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 122.23 · የመኖሪያ ቤት · 14,507,423.45 · 02/03/2019 ዓ.ም
5፡00 – 6፡00 ጠዋት
• ተ.ቁ: 9. · የተበዳሪው ስም: እነ ቤተልሄም እና በረከት ሳሙና ማምረት ህብረት ሽርክና ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ደሳለኝ ኃ/ማርያም · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በአማራ ክልል፣ ደሴ ከተማ፣ ቀበሌ 10 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): AM003021714004 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 1,984 · የፋብሪካ ህንጻ · 42,981,401.39 · 01/03/2019 ዓ.ም
3፡00 -4፡00 ጠዋት
• ተ.ቁ: 10. · የተበዳሪው ስም: አቶ ብርሀኑ ያለው ከበበው · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ጌትነት ዘገየ በዜ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 02 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): ጎን/ከተ/23897/17 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 200 · የመኖሪያ ቤት · 4,624,346.78 · 01/03/2019 ዓ.ም
3፡00 -4፡00 ጠዋት
• ተ.ቁ: 11. · የተበዳሪው ስም: አቶ ብርሀኑ ያለው ከበበው · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ጌትነት ዘገየ በዜ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 02 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): ጎን/ከተ/24134/17 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 200 · የመኖሪያ ቤት · 4,624,346.78 · 01/03/2019 ዓ.ም
4፡00 -5፡00 ጠዋት
• ተ.ቁ: 12. · የተበዳሪው ስም: አቶ ብርሀኑ ያለው ከበበው · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የመያዣ ንብረቱ መለያ: በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 02 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): ጎን/ከተ/23898/17 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት: 200 · የመኖሪያ ቤት · 4,624,346.78 · 01/03/2019 ዓ.ም
5፡00 -6፡00 ጠዋት
በመሆኑም፡-
• ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡
• በተራ ቁጥር ከ1 – 8 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚከናወነው አምባሳደር አካባቢ በሚገኘው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 9 ላይ የተጠቀሰዉ ንብረት ሐራጅ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን ከተራ ቁጥር 10 እስከ 12 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው።
• የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆና፡፡
• ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
• የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡
• ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡
• በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
• ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
• ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማረሚያ፡ እሁድ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በተራ ቀጥር 6-11 ተብሎ የተገለጸዉ ከተራ ቁጥር 5-11 ተብሎ እንዲነበብ
እንገልጻለን።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ . ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ( ብር ) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር / መለያ የይዞታው ስፋት ካ.ሜ የይዞታው አይነት / የሚሰጠው አገልግሎት 1. አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አመዝ የእሸት ቡና መፈልፈያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ወንጌል ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ SD001200710001 4,176.39 ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ፣ መጋዘን፣ ቢሮዎች፣ ልዩ ልዩ ግንባታዎች እና የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ማሽኖች 106,658,689.00 01/03/2019 ዓ.ም 3፡00 -4፡00 ጠዋት 2. ወንጌል ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ተበዳሪው በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክፍለ ከተማ፣ ፋራ ቀበሌ 786 10,000 ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ፣ ቢሮዎች እንዲሁም የደብተር እና ካኪ ወረቀት ማምረቻ ማሽኖች 248,262,149.96 01/03/2019 ዓ.ም 4፡00 -5፡00 ጠዋት 3. አቶ አምሳሉ ሞላልኝ መለሰ ተበዳሪው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሬ ከተማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ BIAIP/025/2015 16,460 ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና በግንባታ ላይ ያለ ቢሮ 30,711,083.56 01/03/2019 ዓ.ም 5፡00 -6፡00 ጠዋት 4. ማንቶ ኢንዱስትሪያል ኃ.የተ.የግ.ማህበር ተበዳሪው በአዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 AA000070408092 1000 ለኢንዱስትሪ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ 60,514,883.98 01/03/2019 ዓ.ም 8፡00-09፡00 ከሰዓት 5. ወይ. ሂሩት ጥዑመልሳን ካሳ አቶ ኤፍሬም ፍቅሩ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ጉለሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 09 AA000100900339 420 የመኖሪያ ቤት 26,872,564.19 01/03/2019 ዓ.ም 09፡00 -10፡00 ከሰዓት 6. አቶ በለጠ ማሞ ፈይሳ አለቃ ማሞ ፈይሳ በአዲስ አበባ ከተማ፣የካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 የካ/239500/12 346.21 የመኖሪያ ቤት 9,488,058.72 02/03/2019 ዓ.ም 3፡00 -4፡00 ጠዋት 7. አቶ ደግነህ ገ/ስላሴ መገኑ ተበዳሪው በኦሮሚያ ክልል፣ በሸገር ከተማ ፣ በሸገር ከተማ፣ለገጣፎ ለገዳዲ ክ/ከተማ አስተዳደር፣ቀበሌ 02 L/X/L/D/1891/00 2,147.07 ለሆቴል አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ 69,346,255.86 02/03/2019 ዓ.ም 4፡00 -5፡00 ጠዋት 8. ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ወይ. ዘርፌ ሞገስ በአዲስ አበባ ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 YK10217245122232637 122.23 የመኖሪያ ቤት 14,507,423.45 02/03/2019 ዓ.ም 5፡00 – 6፡00 ጠዋት 9. እነ ቤተልሄም እና በረከት ሳሙና ማምረት ህብረት ሽርክና ማህበር አቶ ደሳለኝ ኃ/ማርያም በአማራ ክልል፣ ደሴ ከተማ፣ ቀበሌ 10 AM003021714004 1,984 የፋብሪካ ህንጻ 42,981,401.39 01/03/2019 ዓ.ም 3፡00 -4፡00 ጠዋት 10. አቶ ብርሀኑ ያለው ከበበው አቶ ጌትነት ዘገየ በዜ በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 02 ጎን/ከተ/23897/17 200 የመኖሪያ ቤት 4,624,346.78 01/03/2019 ዓ.ም 3፡00 -4፡00 ጠዋት 11. አቶ ብርሀኑ ያለው ከበበው አቶ ጌትነት ዘገየ በዜ በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 02 ጎን/ከተ/24134/17 200 የመኖሪያ ቤት 4,624,346.78 01/03/2019 ዓ.ም 4፡00 -5፡00 ጠዋት 12. አቶ ብርሀኑ ያለው ከበበው ተበዳሪው በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 02 ጎን/ከተ/23898/17 200 የመኖሪያ ቤት 4,624,346.78 01/03/2019 ዓ.ም 5፡00 -6፡00 ጠዋት በመሆኑም፡- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡ በተራ ቁጥር ከ1 – 8 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚከናወነው አምባሳደር አካባቢ በሚገኘው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 9 ላይ የተጠቀሰዉ ንብረት ሐራጅ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን ከተራ ቁጥር 10 እስከ 12 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው። የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆና፡፡ ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡ ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡ በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል። ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ማረሚያ፡ እሁድ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ . ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በተራ ቀጥር 6-11 ተብሎ የተገለጸዉ ከተራ ቁጥር 5-11 ተብሎ እንዲነበብ እንገልጻለን። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
