መከልከል
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ
የመጨረሻ ቀን 17 ህዳር 2026
ማክሰኞ፣ 17 ኖቬምበር 2026 · ትዳር 8፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "17/11/2026 10:30"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን አስር በመቶ (10%) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
• ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ ቅርንጫፎችና እና ሰሜን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር 6ኛ ፎቅ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ይቻላል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
• ተጫራቾች ንብረቱን ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፁ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በስም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታው መካሄጃ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ጨረታው በሚካሄድባቸው ቦታዎች ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
• ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በሰንጠረዥ በተገለጸው ቦታ ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 አስከ 5፡30 ይካሄዳል፡
• የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር ፣15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎች ገዢ ይከፍላል፡፡ የሊዝ ክፍያ ውል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡
• ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-4594/0918-778427 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፤
• ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• ተቁ: 1 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ክንዱ አለበል · የመያዣ ሰጭው ስም: ተበዳሪው · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መጋዘን · የቦታው ስፋት: 5000 ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 262/2008 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አማራ ብ/ክ/መ
ገንደውሃ ከተማ · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 12,528,675.00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: በድጋሚ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም አ.አ ከተማ ሰሜን ሆቴል ጎን በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 6ኛ ፎቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች
• ተቁ: 2 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: እስክንድር አስራት · የመያዣ ሰጭው ስም: ተበዳሪው · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መኖሪያ ቤት · የቦታው ስፋት: 150 ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: ከገአ/112206/12 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አማራ ብ/ክ/መ
አዴት ከተማ · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 943,662.13 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: በድጋሚ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 3 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ኢብራሂም
መሀሐመድ ኑር · የመያዣ ሰጭው ስም: ይድነቃቸው መንበሩ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: ሆቴል · የቦታው ስፋት: 820 ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 804/07 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ኦሮሚያ ብ/ክ/መ
ኦለንጭቲ ከተማ · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 16,662,424.75 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: በድጋሚ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 4 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ኢብራሂም
መሀሐመድ ኑር · የመያዣ ሰጭው ስም: ዮርዳኖስ
ንጉሴ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መኖሪያ ቤት · የቦታው ስፋት: 188 ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 0264/08 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ኦሮሚያ ብ/ክ/መ
ኦለንጭቲ ከተማ · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 2,973,853.00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: በድጋሚ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 5 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ጂዲ ኢንተርናሽናል
ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ · የመያዣ ሰጭው ስም: መሐመድ ኑር
አሊ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መጋዘን · የቦታው ስፋት: 1736 ካሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 1081/93 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ኦሮሚያ ብ/ክ/መ አዳማ
ከተማ ቀበሌ 01 · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 25,856,220.81 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: በድጋሚ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 6 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ኑርበላይ ኃ/የተ.የግ/ማ · የመያዣ ሰጭው ስም: ኤፍሬም ኃይሌ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: የፋብሪካ መጋዘኖች · የቦታው ስፋት: 20000 ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: ደብኢፓ/0325/
2011 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አማራ ብ/ክ/መ ደብረብርሃን ከተማ ቀ07 · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 136,783,109.90 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: በድጋሚ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 7 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ጂዲ ኢንተርናሽናል
ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ · የመያዣ ሰጭው ስም: ደጀኔ ሞገስ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: ባለ 2 ወለል የመኖሪያ ሕንጻ · የቦታው ስፋት: 302
ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: የካ/188838/07 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዲስ አበባ የካ ወረዳ 13 · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 39,157,382.94 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: በድጋሚ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 8 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ብሩክ አበበ · የመያዣ ሰጭው ስም: ትዕግስት
አለማየሁ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: የፋብሪካ መጋዘኖች · የቦታው ስፋት: 2499.75
ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: ET000010253764 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዳማ ከተማ ደጋጋ (05)
ቀበሌ · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 46,403,850.51 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: በድጋሚ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 9 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ሙባረክ ፈዮ · የመያዣ ሰጭው ስም: እነ ፋጡማ
አማን · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: G+3 የንግድ
ሕንፃ · የቦታው ስፋት: 1671.90
ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 3060/68/2014 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ኦሮሚያ ብሔራዊ
ክልላዊ መንግስት አርሲ
ዞን፣ኢተያ ከተማ
ቀበሌ 02 · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 36,928,822.94 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: በድጋሚ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 10 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ሙባረክ ፈዮ · የመያዣ ሰጭው ስም: እነ ፋጡማ
አማን · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: ለኢንዱስትሪ
አገልግሎት የሚውል
መጋዘን · የቦታው ስፋት: 3276.65
ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 1470/57/2013 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: በኦሮሚያ ብሔራዊ
ክልላዊ መንግስት አርሲ
ዞን፣ኢተያ ከተማ
ቀበሌ 02 · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 30,749,437.31 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: በድጋሚ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 11 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አንዱዓለም ኃይሌ · የመያዣ ሰጭው ስም: ተበዳሪው · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: ለኢንዱስትሪ
አገልግሎት የሚውል
መጋዘን · የቦታው ስፋት: 1896 ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 7091/ሊዝ/ኮ/ቲ/አገ/ቀ04 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ኮሞቦልቻ ሪጂዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳድ ቀበሌ
04 · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 12,397,086 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለመጀመሪያ ጊዜ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 12 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ጂዲ ኢንተርናሽናል
ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ · የመያዣ ሰጭው ስም: መሐመድ ኑር
አሊ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መጋዘን · የቦታው ስፋት: 1736 ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 1081/93 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ኦሮሚያ ብ/ክ/መ አዳማ
ከተማ ቀበሌ 01 · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 25,856,220.81 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: በድጋሚ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 13 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ሲትረስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ · የመያዣ ሰጭው ስም: መስከረም ታደሰ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: የንግድ ቤት · የቦታው ስፋት: 2600ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 715/97 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ሰንዳፋ በኬ ከተማ · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 9,998,261.35 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: “ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
• ተቁ: 14 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ሲሳይ ሞሴ · የመያዣ ሰጭው ስም: ላመነው
ከበደ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መኖሪያ ቤት · የቦታው ስፋት: 200 ካ.ሜ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: Sul/413/05 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ሸገር ከተማ ሱሉልታ መነ አብቹ ክ/ከ አትሌት ሰፈር · የጨረታ መነሻ
ዋጋ: 8,875,095.52 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: “ · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: “
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን አስር በመቶ (10%) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ ቅርንጫፎችና እና ሰሜን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር 6ኛ ፎቅ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ይቻላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ ተጫራቾች ንብረቱን ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፁ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በስም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታው መካሄጃ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ጨረታው በሚካሄድባቸው ቦታዎች ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በሰንጠረዥ በተገለጸው ቦታ ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 አስከ 5፡30 ይካሄዳል፡ የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር ፣15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎች ገዢ ይከፍላል፡፡ የሊዝ ክፍያ ውል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-4594/0918-778427 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፤ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ሰጭው ስም የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የወጣበት ጊዜ ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ 1 ክንዱ አለበል ተበዳሪው መጋዘን 5000 ካ.ሜ 262/2008 አማራ ብ/ክ/መ ገንደውሃ ከተማ 12,528,675.00 በድጋሚ ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም አ.አ ከተማ ሰሜን ሆቴል ጎን በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 6ኛ ፎቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች 2 እስክንድር አስራት ተበዳሪው መኖሪያ ቤት 150 ካ.ሜ ከገአ/112206/12 አማራ ብ/ክ/መ አዴት ከተማ 943,662.13 በድጋሚ “ 3 ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር ይድነቃቸው መንበሩ ሆቴል 820 ካ.ሜ 804/07 ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ 16,662,424.75 በድጋሚ “ 4 ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር ዮርዳኖስ ንጉሴ መኖሪያ ቤት 188 ካ.ሜ 0264/08 ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ 2,973,853.00 በድጋሚ “ 5 ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መሐመድ ኑር አሊ መጋዘን 1736 ካሜ 1081/93 ኦሮሚያ ብ/ክ/መ አዳማ ከተማ ቀበሌ 01 25,856,220.81 በድጋሚ “ 6 ኑርበላይ ኃ/የተ.የግ/ማ ኤፍሬም ኃይሌ የፋብሪካ መጋዘኖች 20000 ካ.ሜ ደብኢፓ/0325/ 2011 አማራ ብ/ክ/መ ደብረብርሃን ከተማ ቀ07 136,783,109.90 በድጋሚ “ 7 ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ደጀኔ ሞገስ ባለ 2 ወለል የመኖሪያ ሕንጻ 302 ካ.ሜ የካ/188838/07 አዲስ አበባ የካ ወረዳ 13 39,157,382.94 በድጋሚ “ 8 ብሩክ አበበ ትዕግስት አለማየሁ የፋብሪካ መጋዘኖች 2499.75 ካ.ሜ ET000010253764 አዳማ ከተማ ደጋጋ (05) ቀበሌ 46,403,850.51 በድጋሚ “ 9 ሙባረክ ፈዮ እነ ፋጡማ አማን G+3 የንግድ ሕንፃ 1671.90 ካ.ሜ 3060/68/2014 ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን፣ኢተያ ከተማ ቀበሌ 02 36,928,822.94 በድጋሚ “ 10 ሙባረክ ፈዮ እነ ፋጡማ አማን ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል መጋዘን 3276.65 ካ.ሜ 1470/57/2013 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን፣ኢተያ ከተማ ቀበሌ 02 30,749,437.31 በድጋሚ “ 11 አንዱዓለም ኃይሌ ተበዳሪው ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል መጋዘን 1896 ካ.ሜ 7091/ሊዝ/ኮ/ቲ/አገ/ቀ04 ኮሞቦልቻ ሪጂዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳድ ቀበሌ 04 12,397,086 ለመጀመሪያ ጊዜ “ 12 ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መሐመድ ኑር አሊ መጋዘን 1736 ካ.ሜ 1081/93 ኦሮሚያ ብ/ክ/መ አዳማ ከተማ ቀበሌ 01 25,856,220.81 በድጋሚ “ 13 ሲትረስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መስከረም ታደሰ የንግድ ቤት 2600ካ.ሜ 715/97 ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ሰንዳፋ በኬ ከተማ 9,998,261.35 “ “ 14 ሲሳይ ሞሴ ላመነው ከበደ መኖሪያ ቤት 200 ካ.ሜ Sul/413/05 ሸገር ከተማ ሱሉልታ መነ አብቹ ክ/ከ አትሌት ሰፈር 8,875,095.52 “ “
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
