ZaWi HuB
መከልከልማጣቀሻ GI/544/2002

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.

የመጨረሻ ቀን 17 ህዳር 2026

ማክሰኞ፣ 17 ኖቬምበር 2026 · ትዳር 8፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "17/11/2026 10:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/039/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ • ተ.ቁ: አድራሻ · የተበዳሪው ስም: የንብረቱ ዓይነት · የንብረት አስያዥ ስም: የካርታ ቁጥር · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: ወንዲፍራ ዳዲ · የንብረት አስያዥ ስም: ዘመድ ማስረሻ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: አረርቲ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: አረርቲ ከተማ፣ ቀበሌ 01 · የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር: መኖሪያ ቤት · የሐራጁ ቀንና ሰዓት: 531 · 203.52 · 500,000.00 · 08/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት • ተ.ቁ: በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ • ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም: በርሆቦት የምግብ ማምረቻ ኃ/የተ/የግል ማ. · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ኮተቤ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: ቡራዩ ከተማ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ ዞን · የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር: የምግብ ማምረቻ ፋብሪካ G+1 ህንፃና ማሽነሪዎች · የሐራጁ ቀንና ሰዓት: BUR/inv/1008/03 · 5,000 · 33,418,060.62 · 09/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት • ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪው ስም: መሰረት መንገሻ ግርማ · የንብረት አስያዥ ስም: ጠና ጋሻው ጅማ ለማ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ግንብ ገበያ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: አዳማ ከተማ፣ ጎሮ ወረዳ፣ ቀበሌ 01 · የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር: መኖሪያ ቤት · የሐራጁ ቀንና ሰዓት: 642/92 · 286 · 3,800,00.00 · 07/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት • ተ.ቁ: 4 · የተበዳሪው ስም: አብዮት ዋዔ ዋቃዮ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · አበዳሪው ቅርንጫፍ: አለታ ጭኮ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: አለታ ጩኮ ከተማ፣ ቀበሌ 02 · የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር: መኖሪያ ቤት · የሐራጁ ቀንና ሰዓት: 407/2014 · 232 · 1,400,000.00 · 10/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት • ተ.ቁ: 5 · የተበዳሪው ስም: ሳሙኤል ከበደ አበጋዝ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪዉ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ደሴ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: ደሴ ከተማ፣ፒያሳ ክ/ከተማ፣ቀበሌ 10 · የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር: G+1 የሆቴል ህንጻ · የሐራጁ ቀንና ሰዓት: A-20703 · 606.88 · 12,800,000.00 · 09/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት • ተ.ቁ: 6 · የተበዳሪው ስም: ደጀን ንጉሴ አዳነ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ወልቂጤ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: ወልቂጤ ከተማ፣ በኩር ወረዳ፣ ቀበሌ 01 · የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር: መኖሪያ ቤት · የሐራጁ ቀንና ሰዓት: ወ/ማ/2657/2015 · 200 · 1,603,266.00 · 07/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት • ተ.ቁ: 7 · የተበዳሪው ስም: ሙሉነህ ገላና · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ዳርጌ · የመያዣ ንብረቱ መለያ: ጊንዶ ከተማ፣ አመያ ወረዳ · የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር: መኖሪያ ቤት · የሐራጁ ቀንና ሰዓት: GI/544/2002 · 200 · 300,000.00 · 08/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት ማሳሰቢያ፦ • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ • ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸውየመንግስትክፍያዎች የመክፈል ግዴታአለበት፡፡ • በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡ • በተራ ቁጥር 2 ለተጠቀሰው ንብረት ሐራጁ የሚካሄደው አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ አዳራሽ፣ በተራ ቁጥር 6 እና 7 የተጠቀሱት በወልቂጤ ዲስትሪክት ሲሆን ለሌሎቹ ግን ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው፡፡ • ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂ ያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/039/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር የሐራጁ ቀንና ሰዓት አድራሻ የንብረቱ ዓይነት የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) 1 ወንዲፍራ ዳዲ ዘመድ ማስረሻ አረርቲ አረርቲ ከተማ፣ ቀበሌ 01 መኖሪያ ቤት 531 203.52 500,000.00 08/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ 2 በርሆቦት የምግብ ማምረቻ ኃ/የተ/የግል ማ. ተበዳሪው ኮተቤ ቡራዩ ከተማ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ ዞን የምግብ ማምረቻ ፋብሪካ G+1 ህንፃና ማሽነሪዎች BUR/inv/1008/03 5,000 33,418,060.62 09/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 3 መሰረት መንገሻ ግርማ ጠና ጋሻው ጅማ ለማ ግንብ ገበያ አዳማ ከተማ፣ ጎሮ ወረዳ፣ ቀበሌ 01 መኖሪያ ቤት 642/92 286 3,800,00.00 07/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 4 አብዮት ዋዔ ዋቃዮ ተበዳሪው አለታ ጭኮ አለታ ጩኮ ከተማ፣ ቀበሌ 02 መኖሪያ ቤት 407/2014 232 1,400,000.00 10/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 5 ሳሙኤል ከበደ አበጋዝ ተበዳሪዉ ደሴ ደሴ ከተማ፣ፒያሳ ክ/ከተማ፣ቀበሌ 10 G+1 የሆቴል ህንጻ A-20703 606.88 12,800,000.00 09/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 6 ደጀን ንጉሴ አዳነ ተበዳሪው ወልቂጤ ወልቂጤ ከተማ፣ በኩር ወረዳ፣ ቀበሌ 01 መኖሪያ ቤት ወ/ማ/2657/2015 200 1,603,266.00 07/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 7 ሙሉነህ ገላና ተበዳሪው ዳርጌ ጊንዶ ከተማ፣ አመያ ወረዳ መኖሪያ ቤት GI/544/2002 200 300,000.00 08/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት ማሳሰቢያ ፦ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸውየመንግስትክፍያዎች የመክፈል ግዴታአለበት፡፡ በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡ በተራ ቁጥር 2 ለተጠቀሰው ንብረት ሐራጁ የሚካሄደው አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ አዳራሽ፣ በተራ ቁጥር 6 እና 7 የተጠቀሱት በወልቂጤ ዲስትሪክት ሲሆን ለሌሎቹ ግን ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው፡፡ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ