መከልከል
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ
የመጨረሻ ቀን 18 ህዳር 2026
እሮብ፣ 18 ኖቬምበር 2026 · ትዳር 9፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "18/11/2026 12:23"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
• የተበዳሪው ስም: ከተማ፣ ክ/ከ/ ወረዳ/ቀበሌ · የንብረት አስያዥ ስም: የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: የቦታ ስፋት በካ.ሜ
• ተ.ቁ: 1. · የተበዳሪው ስም: ዋርካ ትሬዲንግ ሃዉስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: የኢንዱስትሪ ህንጻ (B+G+5) · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ወዴሳ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ሸገር ከተማ፣ ገላን ክ/ከተማ፣ሲዳ አዋሽ ወረዳ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: B/M/G/K/L/I/163/2002 · የጨረታዉ ቀን እና ሰዓት: 16,166 ካ.ሜ · ጨረታው የወጣው: 604,056,780.70 · ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት · ለመጀመሪያ ጊዜ
• ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም: ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: እነ አብረሃም አሰፋ ተሰማ · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: የመኖሪያ ቤት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ለም ሆቴል · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት: በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ለገሀር የሚወስድ መሸዋለኪያ መንገድ ላይ፣ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: AA000040901221 · የጨረታዉ ቀን እና ሰዓት: 513 ካ.ሜ · ጨረታው የወጣው: 18,500,000.00 · ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከ4፡30-5፡30 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት · ለመጀመሪያ ጊዜ
• የተበዳሪው ስም · የንብረት አስያዥ ስም · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: የተሽከርካሪው አይነት፣የሚገኝበት አድራሻ፣የሰሌዳ ቁጥር እና የሻንሲ ቁጥር · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የጨረታው መነሻ ዋጋ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት: የጨረታው ቀን እና ሰዓት · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ጨረታው የወጣው
• ተ.ቁ: የመኪናው አይነት · የተበዳሪው ስም: የሚገኝበት አድራሻ · የንብረት አስያዥ ስም: የሰሌዳ ቁጥር · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: የተሰራበት ዘመን · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ሻንሲ ቁጥር · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት: የሞተር ቁጥር
• ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪው ስም: ቀሺ ደስታ በርሀ ደርሶ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: ቻይና -ሲኖ ትራክ (ገልባጭ) · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ቅጥር ጊቢ ውስጥ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ኢት-03-A42404 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 2025 እ.እ.አ · የጨረታዉ ቀን እና ሰዓት: LZZ5ELND9SA205642 · ጨረታው የወጣው: WD61569250607011167 · 14,000,000.00 · ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከ 03፡30-04፡30 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት · ለመጀመሪያ ጊዜ
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
• ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ ኦሜዳድ ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ ህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
• የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ እስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡
• ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል፡፡
• በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
• ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ ቀረጥና ታክስ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከሽያጩ ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
• ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል፡፡
• ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም ለተ.ቁ 1 በ 011-111-8105 ኦሮሚያ ባንክ ወዴሳ ቅርንጫፍ ፤ ለተራ.ቁ 2 በ011-659-1421/08-82 ኦሮሚያ ባንክ ለም ሆቴል ቅርንጫፍ እንዲሁም ለተራ ቁ 3 በ 011 127 7557 ኦሮሚያ ባንክ ከለቻ ቅርንጫፍ፣ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
• ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታዉ ቀን እና ሰዓት ጨረታው የወጣው ከተማ፣ ክ/ከ/ ወረዳ/ቀበሌ የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ 1. ዋርካ ትሬዲንግ ሃዉስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው የኢንዱስትሪ ህንጻ (B+G+5) ወዴሳ ሸገር ከተማ፣ ገላን ክ/ከተማ፣ሲዳ አዋሽ ወረዳ B/M/G/K/L/I/163/2002 16,166 ካ.ሜ 604,056,780.70 ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እነ አብረሃም አሰፋ ተሰማ የመኖሪያ ቤት ለም ሆቴል በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ለገሀር የሚወስድ መሸዋለኪያ መንገድ ላይ፣ AA000040901221 513 ካ.ሜ 18,500,000.00 ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከ4፡30-5፡30 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የተሽከርካሪው አይነት፣የሚገኝበት አድራሻ፣የሰሌዳ ቁጥር እና የሻንሲ ቁጥር የጨረታው መነሻ ዋጋ የጨረታው ቀን እና ሰዓት ጨረታው የወጣው የመኪናው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥር የተሰራበት ዘመን ሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር 3 ቀሺ ደስታ በርሀ ደርሶ ተበዳሪው ቻይና -ሲኖ ትራክ (ገልባጭ) ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ኢት-03-A42404 2025 እ.እ.አ LZZ5ELND9SA205642 WD61569250607011167 14,000,000.00 ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከ 03፡30-04፡30 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ ኦሜዳድ ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ ህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡ የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ እስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ ቀረጥና ታክስ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከሽያጩ ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም ለተ.ቁ 1 በ 011-111-8105 ኦሮሚያ ባንክ ወዴሳ ቅርንጫፍ ፤ ለተራ.ቁ 2 በ011-659-1421/08-82 ኦሮሚያ ባንክ ለም ሆቴል ቅርንጫፍ እንዲሁም ለተራ ቁ 3 በ 011 127 7557 ኦሮሚያ ባንክ ከለቻ ቅርንጫፍ፣ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
