ZaWi HuB
መከልከል

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን

ይዘጋል 29 ኦክቶበር 2026 (ነገ)

ሐሙስ፣ 29 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 19፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "29/10/2026 10:20"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ • ተ.ቁ: ቀን · የተበዳሪ/ዋ ስም: ሰዓት • ተ.ቁ: 1. · የተበዳሪ/ዋ ስም: የአብ ሜዲካል ሴንተር ኤንድ ሪሃብሊቴሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ/የባለ ንብረቱ ስም: ወ/ሮ ገነት መንግስቱ ቶላ · የተበደሩበት ቅርንጫፍ: ቂርቆስ · ቤቶቹ የሚገኝበትአድራሻ: ንፋስልክ ክ/ከ ወረዳ 01 የቤት ቁ. 005 · የንብረቱ መገለጫ: የቦታው ስፋት 75.98 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ · የደርድር መነሻ ዋጋ ብር: 6,500,000.00 · ሐራጁ የሚካሄድበት: ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. · 4፡00 5፡00 • ተ.ቁ: 2. · የተበዳሪ/ዋ ስም: ወ/ሮ ጀዋራ ሰብስብ እና ወ/ሮ ዝናሽ ብርሃኑ · የንብረት አስያዥ/የባለ ንብረቱ ስም: በቀድሞ በአቶ ወ/ሮ ጃዋራ ሰብስብ ስም በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም · የተበደሩበት ቅርንጫፍ: ኮልፌ · ቤቶቹ የሚገኝበትአድራሻ: ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 በተለምዶ ዶሮ እርባታ አካባቢ · የንብረቱ መገለጫ: የማጠናቀቂያ ሥራ የሚቀረው የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ · የደርድር መነሻ ዋጋ ብር: 2,064,768.79 · ሐራጁ የሚካሄድበት: ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. · 5፡00 6፡00 • ተ.ቁ: 3. · የተበዳሪ/ዋ ስም: ወ/ሮ ዝናሽ ስሜነህ እና ዝናሽ ጸጋዬ · የንብረት አስያዥ/የባለ ንብረቱ ስም: በቀድሞ አቶ መስፍን አሰፋ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም · የተበደሩበት ቅርንጫፍ: ካራቆሬ · ቤቶቹ የሚገኝበትአድራሻ: በሸገር ከተማ አስተዳደር ሱሉልታ ከተማ · የንብረቱ መገለጫ: የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ · የደርድር መነሻ ዋጋ ብር: 2,664,757.00 · ሐራጁ የሚካሄድበት: ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. · 7፡00 8፡00 • ተ.ቁ: 4. · የተበዳሪ/ዋ ስም: አቶ ሞገስ ተሾመ · የንብረት አስያዥ/የባለ ንብረቱ ስም: በቀድሞ አቶ ሞገስ ተሾመ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም · የተበደሩበት ቅርንጫፍ: ዳርጌ · ቤቶቹ የሚገኝበትአድራሻ: ዳርጌ ከተማ · የንብረቱ መገለጫ: የቦታው ስፋት 210 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ · የደርድር መነሻ ዋጋ ብር: 150,000.00 · ሐራጁ የሚካሄድበት: ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. · 8፡00 9፡00 • ተ.ቁ: 5 · የተበዳሪ/ዋ ስም: አቶ ከማል ላሎ · የንብረት አስያዥ/የባለ ንብረቱ ስም: በቀድሞ አቶ ከማል ላሎ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም · የተበደሩበት ቅርንጫፍ: ዳርጌ · ቤቶቹ የሚገኝበትአድራሻ: ስልክ አምባ ከተማ · የንብረቱ መገለጫ: የቦታው ስፋት 121 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ · የደርድር መነሻ ዋጋ ብር: 200,000.00 · ሐራጁ የሚካሄድበት: ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. · 9፡00 10፡00 • ተ.ቁ: 6 · የተበዳሪ/ዋ ስም: ወ/ሮ የናትፋንታ አማርክ እና ወ/ሮ ሜሮን ጌትዬ · የንብረት አስያዥ/የባለ ንብረቱ ስም: በቀድሞ በአቶ ጥላሁን ገ/ማርያም ስም በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም · የተበደሩበት ቅርንጫፍ: ኮልፌ · ቤቶቹ የሚገኝበትአድራሻ: ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 · የንብረቱ መገለጫ: የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ · የደርድር መነሻ ዋጋ ብር: 2,042,933.40 · ሐራጁ የሚካሄድበት: ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. · 10፡00 11፡00 E ማሳሰቢያ • የድርድር ሽያጭ ጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ ወይም 25በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፤ • የጨረታ ወይም ድርድር ሐራጅ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን አንስቶ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ የጨረታው ወይም የድርድሩ ሽያጩ ይሰረዛል፡፡ ለጨረታ ወይም ለድርድር ሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል፡፡ • የንብረቱ ስመ ሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል፤ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ • ሀራጁ የሚካሄድበት ቦታ፡- አጋርማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሃውስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ላይ ይካሄዳል፡፡ • ለሐራጅ የቀረቡትን ቤቶች መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጨራች ወይም ተደራዳሪ ከጥቅምት 12 – 18 ቀን 2019 ዓ.ም ቤቶቹ በሚገኙበት ከተማ እና ወረዳ በአካል በመገኘት ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት መጎብኘት ይችላል:: • የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የጨረታ ወይም የድርድር አሸናፊ ይከፍላል፡፡ • በጨረታው ወይም በድርድሩ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ተደራዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው፡፡ • የጨረታ ወይም የድርድር ሐራጁን የሚመለከቱ ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ የጨረታ ወይም የድርድር ሐራጁን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ • ከላይ ከተራ ቁጥር 2 እስከ 6 ላይ የተጠቀሱት በድርድር ሃራጅ ሽያጭ የሚስተናገዱ ሲሆን፤ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው በመደበኛ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ የሚስተናገድ ይሆናል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ዋና መሥሪያ ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305፣ 302፣ 309፣ 310 ዘወትር በሥራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011-5-57 95 89 (የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ)፣ 011-5-57 71 89 (ህግ አገልግሎት)፤ 011-5-51 69 44 (ቂርቆስ ቅርንጫፍ) ፤011-2-77 05 67 (ኮልፌ ቅርንጫፍ)፤ 011-3-69 30 41 (ካራቆሬ ቅርንጫፍ) እንዲሁም 011-3-58 03 97 (ዳርጌ ቅርንጫፍ) በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የድርድር ሃራጅ ሽ ያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ/ዋ ስም የንብረት አስያዥ/የባለ ንብረቱ ስም የተበደሩበት ቅርንጫፍ ቤቶቹ የሚገኝበትአድራሻ የንብረቱ መገለጫ የደርድር መነሻ ዋጋ ብር ሐራጁ የሚካሄድበት ቀን ሰዓት 1. የአብ ሜዲካል ሴንተር ኤንድ ሪሃብሊቴሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ወ/ሮ ገነት መንግስቱ ቶላ ቂርቆስ ንፋስልክ ክ/ከ ወረዳ 01 የቤት ቁ. 005 የቦታው ስፋት 75.98 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ 6,500,000.00 ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. 4፡00 5፡00 2. ወ/ሮ ጀዋራ ሰብስብ እና ወ/ሮ ዝናሽ ብርሃኑ በቀድሞ በአቶ ወ/ሮ ጃዋራ ሰብስብ ስም በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም ኮልፌ ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 በተለምዶ ዶሮ እርባታ አካባቢ የማጠናቀቂያ ሥራ የሚቀረው የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ 2,064,768.79 ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. 5፡00 6፡00 3. ወ/ሮ ዝናሽ ስሜነህ እና ዝናሽ ጸጋዬ በቀድሞ አቶ መስፍን አሰፋ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም ካራቆሬ በሸገር ከተማ አስተዳደር ሱሉልታ ከተማ የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ 2,664,757.00 ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. 7፡00 8፡00 4. አቶ ሞገስ ተሾመ በቀድሞ አቶ ሞገስ ተሾመ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም ዳርጌ ዳርጌ ከተማ የቦታው ስፋት 210 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ 150,000.00 ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. 8፡00 9፡00 5 አቶ ከማል ላሎ በቀድሞ አቶ ከማል ላሎ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም ዳርጌ ስልክ አምባ ከተማ የቦታው ስፋት 121 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ 200,000.00 ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. 9፡00 10፡00 6 ወ/ሮ የናትፋንታ አማርክ እና ወ/ሮ ሜሮን ጌትዬ በቀድሞ በአቶ ጥላሁን ገ/ማርያም ስም በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም ኮልፌ ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ 2,042,933.40 ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. 10፡00 11፡00 E ማሳሰቢያ የድርድር ሽያጭ ጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ ወይም 25በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፤ የጨረታ ወይም ድርድር ሐራጅ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን አንስቶ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ የጨረታው ወይም የድርድሩ ሽያጩ ይሰረዛል፡፡ ለጨረታ ወይም ለድርድር ሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል፡፡ የንብረቱ ስመ ሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል፤ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ሀ ራጁ የሚካሄድበት ቦታ ፡- አጋርማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሃውስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ላይ ይካሄዳል፡፡ ለሐራጅ የቀረቡትን ቤቶች መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጨራች ወይም ተደራዳሪ ከጥቅምት 12 – 18 ቀን 2019 ዓ.ም ቤቶቹ በሚገኙበት ከተማ እና ወረዳ በአካል በመገኘት ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት መጎብኘት ይችላል:: የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የጨረታ ወይም የድርድር አሸናፊ ይከፍላል፡፡ በጨረታው ወይም በድርድሩ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ተደራዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው፡፡ የጨረታ ወይም የድርድር ሐራጁን የሚመለከቱ ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ የጨረታ ወይም የድርድር ሐራጁን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ከላይ ከተራ ቁጥር 2 እስከ 6 ላይ የተጠቀሱት በድርድር ሃራጅ ሽያጭ የሚስተናገዱ ሲሆን፤ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው በመደበኛ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ የሚስተናገድ ይሆናል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ዋና መሥሪያ ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305፣ 302፣ 309፣ 310 ዘወትር በሥራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011-5-57 95 89 (የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ)፣ 011-5-57 71 89 (ህግ አገልግሎት)፤ 011-5-51 69 44 (ቂርቆስ ቅርንጫፍ) ፤ 011-2-77 05 67 (ኮልፌ ቅርንጫፍ)፤ 011-3-69 30 41 (ካራቆሬ ቅርንጫፍ) እንዲሁም 011-3-58 03 97 (ዳርጌ ቅርንጫፍ) በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ