ZaWi HuB
መከልከል

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abyssinia Bank

የመጨረሻ ቀን 18 ህዳር 2026

እሮብ፣ 18 ኖቬምበር 2026 · ትዳር 9፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "18/11/2026 03:30"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Notice
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ · የመያዣ ሰጭዎ ስም: ተበዳሪዉ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ · የቦታው ስፋት: 2000 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 44/2010 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: 12,248,825.32 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ ሰዓት: 4:00-5:30 · የጨረታ ሰዓት: 5:30-6:00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለመጀመሪያ ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ንብረቱ ባለበት ቦታ • ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ወ/ሪት እህተ ምስጌ ገዳሙ · የመያዣ ሰጭዎ ስም: ተበዳሪዉ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: ኮንዶሚኒየም መኖሪያ · የቦታው ስፋት: 43.84 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 8.2/927/1357/15 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ደብረ ታቦር ከተማ ቀበሌ 04 መሎ ሳይት ባለ 1 መኝታ ምድር ቤት · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: 928,863.77 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: ህዳር 02 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ ሰዓት: 4:00-5:30 · የጨረታ ሰዓት: 5:30-6:00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለሁለተኛ ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ንብረቱ ካለበት ቦታ • ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አቶ ተስፋዬ ሙሉጌታ ሀይሌ · የመያዣ ሰጭዎ ስም: ተበዳሪዉ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: ኮንዶሚኒየም መኖሪያ · የቦታው ስፋት: 40.89 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 5811/18 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ጎንደር ከተማ አዘዞ ሳይት ቀበሌ 19 ባለ 1 መኝታ 3ኛ ፎቅ · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: 1,259,213.30 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ ሰዓት: 4:00-5:30 · የጨረታ ሰዓት: 9:30-10:00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለሁለተኛ ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ንብረቱ ካለበት ቦታ • ተ.ቁ: 4 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አቶ ጌትነት ዳኘዉ አየነዉ · የመያዣ ሰጭዎ ስም: ተበዳሪዉ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መካዘን · የቦታው ስፋት: 542.94 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 72/2012 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: 7,603,361.26 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ ሰዓት: 8:00-9:30 · የጨረታ ሰዓት: 9:30-10:00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለሁለተኛ ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ንብረቱ ካለበት ቦታ • ተ.ቁ: 5 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አቶመላኩ ደማሙ ካሳ · የመያዣ ሰጭዎ ስም: ተበዳሪዉ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መኖሪያ · የቦታው ስፋት: 450 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 1060/ይ/17/2 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ግልገል በለስ ከተማ ቀበሌ 02 · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: 1,274,400.00 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ ሰዓት: 4:00-5:30 · የጨረታ ሰዓት: 5:30-6:00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለሁለተኛ ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ንብረቱ ባለበት ቦታ • ተ.ቁ: 6 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: ያሬንጃ የታሸጉ መጠጦች ጅምላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የመያዣ ሰጭዎ ስም: አቶተፈራ አላምረዉ ታዬ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መኖሪያ · የቦታው ስፋት: 280 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM001010414006 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ባህር ዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 11 · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: 26,915,670.48 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ ሰዓት: 4፡00-5፡30 · የጨረታ ሰዓት: 5፡30-6፡00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለመጀመሪያ ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ንብረቱ ባለበት ቦታ • ተ.ቁ: 7 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ · የመያዣ ሰጭዎ ስም: ተበዳሪዉ · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መካዘን · የቦታው ስፋት: 1000 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 11513/2010 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ቡሬ ከተማ ቀበሌ 02 · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: 11,702,353.21 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ ሰዓት: 8፡00-9፡300 · የጨረታ ሰዓት: 9፡30-10:00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለሁለተኛ ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ንብረቱ ካለበት ቦታ • ተ.ቁ: 8 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ · የመያዣ ሰጭዎ ስም: ኬቢኤዘድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መካዘን · የቦታው ስፋት: 1000 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 16271/2013 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ቡሬ ከተማ ቀበሌ 02 · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: 12,173,879.34 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ ሰዓት: 4፡00-5፡30 · የጨረታ ሰዓት: 5፡30-6፡00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለሁለተኛ ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ንብረቱ ካለበት ቦታ • ተ.ቁ: 9 · የተበዳሪው ሙሉ ስም: አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ · የመያዣ ሰጭዎ ስም: ኬቢኤዘድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ /ማህበር · የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት: መካዘን · የቦታው ስፋት: 1000 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 16272/2013 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ቡሬ ከተማ ቀበሌ 02 · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: 11,702,353.21 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን: ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ ሰዓት: 8፡00-9፡30 · የጨረታ ሰዓት: 9፡30-10፡00 · ጨረታው የወጣበት ጊዜ: ለሁለተኛ ጊዜ · ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ: ንብረቱ ካለበት ቦታ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡: • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡ • በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡ • ከተራቁጥር 1፣4፣7፣8፣9 ለተዘረዘሩት ንብረቶች አሸናፊው 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፍል ይሆናል፡፡ • ጨረታው የሚከናወነው በሰንጠረዡ በተመለከተው ስፍራ ነው፡፡ • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911580063/ ወይም 09-53-84-70-04 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ተ . ቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ሰጭዎ ስም የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት ጨረታው የወጣበት ጊዜ ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ 1 አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ ተበዳሪዉ መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ 2000 44/2010 እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 12,248,825.32 ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ . ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ ንብረቱ ባለበት ቦታ 2 ወ/ሪት እህተ ምስጌ ገዳሙ ተበዳሪዉ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ 43.84 8.2/927/1357/15 ደብረ ታቦር ከተማ ቀበሌ 04 መሎ ሳይት ባለ 1 መኝታ ምድር ቤት 928,863.77 ህዳር 02 ቀን 2019 ዓ . ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለሁለተኛ ጊዜ ንብረቱ ካለበት ቦታ 3 አቶ ተስፋዬ ሙሉጌታ ሀይሌ ተበዳሪዉ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ 40.89 5811/18 ጎንደር ከተማ አዘዞ ሳይት ቀበሌ 19 ባለ 1 መኝታ 3ኛ ፎቅ 1,259,213.30 ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ . ም 4:00-5:30 9:30-10:00 ለሁለተኛ ጊዜ ንብረቱ ካለበት ቦታ 4 አቶ ጌትነት ዳኘዉ አየነዉ ተበዳሪዉ መካዘን 542.94 72/2012 እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 7,603,361.26 ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ . ም 8:00-9:30 9:30-10:00 ለሁለተኛ ጊዜ ንብረቱ ካለበት ቦታ 5 አቶመላኩ ደማሙ ካሳ ተበዳሪዉ መኖሪያ 450 1060/ይ/17/2 ግልገል በለስ ከተማ ቀበሌ 02 1,274,400.00 ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ . ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለሁለተኛ ጊዜ ንብረቱ ባለበት ቦታ 6 ያሬንጃ የታሸጉ መጠጦች ጅምላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶተፈራ አላምረዉ ታዬ መኖሪያ 280 የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM001010414006 ባህር ዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክ / ከተማ፣ ቀበሌ 11 26,915,670.48 ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም 4 ፡ 00-5 ፡ 30 5 ፡ 30-6 ፡ 00 ለመጀመሪያ ጊዜ ንብረቱ ባለበት ቦታ 7 አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ ተበዳሪዉ መካዘን 1000 11513/2010 ቡሬ ከተማ ቀበሌ 02 11,702,353.21 ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00-9፡300 9፡30-10:00 ለሁለተኛ ጊዜ ንብረቱ ካለበት ቦታ 8 አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ ኬቢኤዘድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካዘን 1000 16271/2013 ቡሬ ከተማ ቀበሌ 02 12,173,879.34 ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00-5፡30 5፡30-6፡00 ለሁለተኛ ጊዜ ንብረቱ ካለበት ቦታ 9 አቶ ቀኔ በሃይሉ ባንቴ ኬቢኤዘድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ /ማህበር መካዘን 1000 16272/2013 ቡሬ ከተማ ቀበሌ 02 11,702,353.21 ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00-9፡30 9፡30-10፡00 ለሁለተኛ ጊዜ ንብረቱ ካለበት ቦታ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡: ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡ በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡ ከተራቁጥር 1፣4፣7፣8፣9 ለተዘረዘሩት ንብረቶች አሸናፊው 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚከናወነው በሰንጠረዡ በተመለከተው ስፍራ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911580063/ ወይም 09-53-84-70-04 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ