ZaWi HuB
ጨረታ

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚዉል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Hibret Insurance

ተዘግቷል 1 ኦክቶበር 2026

ሐሙስ፣ 1 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 21፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "01/10/2026 02:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የሕንፃ ግዥ ጨረታ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚዉል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛዉም ህጋዊ የሆነ የሕንፃ ባለቤት (ግለሰብ ወይም ድርጅት) ስለ ጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፀዉን ሰነድ ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ ካለው ገንዘብ ቤት በመገኘት ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ የጨረታ ሰነዶችን በመውሰድ መሙላትና የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሰነዶችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ ዘጠነኛ ፎቅ በሚገኘው ሰው ሃብትና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላል፡፡ ጨረታው መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ኩባንያዉ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ሕብር 26-27-015 የሕንፃ ግዥ ጨረታ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚዉል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛዉም ህጋዊ የሆነ የሕንፃ ባለቤት (ግለሰብ ወይም ድርጅት) ስለ ጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፀዉን ሰነድ ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ ካለው ገንዘብ ቤት በመገኘት ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ የጨረታ ሰነዶችን በመውሰድ መሙላትና የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሰነዶችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ ዘጠነኛ ፎቅ በሚገኘው ሰው ሃብትና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላል፡፡ ጨረታው መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ኩባንያዉ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 1 26 34 34 የውስጥ መስመር 207 / 190 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ