Tender
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚዉል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Hibret Insurance
Closed 1 Oct 2026
Thursday, 1 October 2026 · መስከረም 21, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “01/10/2026 02:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
የሕንፃ ግዥ ጨረታ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚዉል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ማንኛዉም ህጋዊ የሆነ የሕንፃ ባለቤት (ግለሰብ ወይም ድርጅት) ስለ ጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፀዉን ሰነድ ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ ካለው ገንዘብ ቤት በመገኘት ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ የጨረታ ሰነዶችን በመውሰድ መሙላትና የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሰነዶችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ ዘጠነኛ ፎቅ በሚገኘው ሰው ሃብትና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላል፡፡
ጨረታው መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
ኩባንያዉ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
Full notice
የጨረታ ቁጥር ሕብር 26-27-015 የሕንፃ ግዥ ጨረታ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚዉል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛዉም ህጋዊ የሆነ የሕንፃ ባለቤት (ግለሰብ ወይም ድርጅት) ስለ ጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፀዉን ሰነድ ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ ካለው ገንዘብ ቤት በመገኘት ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ የጨረታ ሰነዶችን በመውሰድ መሙላትና የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሰነዶችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ ዘጠነኛ ፎቅ በሚገኘው ሰው ሃብትና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላል፡፡ ጨረታው መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ኩባንያዉ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 1 26 34 34 የውስጥ መስመር 207 / 190 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
Source: original notice
