ZaWi HuB
Tender Hub

Ethiopian Tenders & Bids

Government and private procurement notices, aggregated daily. With deadlines in both the Gregorian and Ethiopian calendars.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

Open tenders

33 notices

Clear filters ×
Deadline 16 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Abyssinia BankPublished 14 OctSource: reportertenders.com

Deadline 17 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉPublished 25 OctSource: reportertenders.com

Deadline 17 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.Published 14 OctSource: reportertenders.com

Deadline 18 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማSource: reportertenders.com

Deadline 18 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abyssinia BankSource: reportertenders.com

Deadline 18 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ብርሃን ባንክ አ.ማPublished 18 OctSource: reportertenders.com

Deadline 18 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክPublished 18 OctSource: reportertenders.com

Deadline 19 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውንSource: reportertenders.com

Deadline 19 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ቡና ባንክ አ.ማPublished 21 OctSource: reportertenders.com

Deadline 20 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንናSource: reportertenders.com

Deadline 24 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንናSource: reportertenders.com

Deadline 24 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክትSource: reportertenders.com

Deadline 26 Nov 2026FORECLOSUREA House & Building Sale

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረትPublished 14 OctSource: reportertenders.com