ጨረታኤን.ሲ.ቢማጣቀሻ NCB/3/2019

ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን ፤ የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ (Import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል። በመሆኑም ብቃቱ ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን በሚከተለው መረጃ መሰረት ይጋብዛል፡

Ethio Rail Logistics Plc

በ30 ሴፕቴምበር 2026 (በ2 ቀናት ውስጥ) ይዘጋል

እሮብ፣ 30 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 20፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "30/09/2026 02:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የጨረታ ቁጥር; ERL PD/ NCB/3/2019 EC
ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን ፤ የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ (Import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል። በመሆኑም ብቃቱ ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን በሚከተለው መረጃ መሰረት ይጋብዛል፡ • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመስከረም 7/ 2019 – መስከረም 20/2019 ዓ.ም በተገለጸው አድራሻ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። • ተጫራቾች ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው። • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት 8፡30 በኢትዮ-ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። • የጨረታው ቋንቋ እንግሊዘኛ ወይም አማርኛ መሆን አለበት። • ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቲን መመዝገቢያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ከጨረታው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች የንግድ የምስክር ወረቀት ጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርበታል። • ኢትዮ- ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። • በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከጨረታ ሰነዱ እና ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ሙሉ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር; ERL PD/ NCB/3/2019 EC ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን ፤ የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ (Import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል። በመሆኑም ብቃቱ ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን በሚከተለው መረጃ መሰረት ይጋብዛል፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመስከረም 7/ 2019 – መስከረም 20/2019 ዓ.ም በተገለጸው አድራሻ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት 8፡30 በኢትዮ-ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። የጨረታው ቋንቋ እንግሊዘኛ ወይም አማርኛ መሆን አለበት። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቲን መመዝገቢያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ከጨረታው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች የንግድ የምስክር ወረቀት ጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርበታል። ኢትዮ- ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከጨረታ ሰነዱ እና ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመደወል ማግኘት ይችላሉ። ኢትዮ-ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማ የግዥ አስተዳደር ቡድን መሪ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሿለኪያ የቀድሞ አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ ስልክ. +251114397665/+251114377023 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ