TenderNCBRef NCB/3/2019
ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን ፤ የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ (Import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል። በመሆኑም ብቃቱ ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን በሚከተለው መረጃ መሰረት ይጋብዛል፡
Ethio Rail Logistics Plc
Closes 30 Sep 2026 (in 2 days)
Wednesday, 30 September 2026 · መስከረም 20, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “30/09/2026 02:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
የጨረታ ቁጥር; ERL PD/ NCB/3/2019 EC
ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን ፤ የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ
ሀገር ውስጥ (Import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል። በመሆኑም ብቃቱ ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን በሚከተለው መረጃ መሰረት ይጋብዛል፡
• ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመስከረም 7/ 2019 – መስከረም 20/2019 ዓ.ም በተገለጸው አድራሻ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
• ተጫራቾች ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
• ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት
8፡30 በኢትዮ-ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
• የጨረታው ቋንቋ እንግሊዘኛ ወይም አማርኛ መሆን አለበት።
• ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቲን መመዝገቢያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ከጨረታው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች የንግድ የምስክር ወረቀት ጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርበታል።
• ኢትዮ- ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
• በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከጨረታ ሰነዱ እና ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
Full notice
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር; ERL PD/ NCB/3/2019 EC ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን ፤ የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ (Import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል። በመሆኑም ብቃቱ ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን በሚከተለው መረጃ መሰረት ይጋብዛል፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመስከረም 7/ 2019 – መስከረም 20/2019 ዓ.ም በተገለጸው አድራሻ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት 8፡30 በኢትዮ-ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። የጨረታው ቋንቋ እንግሊዘኛ ወይም አማርኛ መሆን አለበት። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቲን መመዝገቢያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ከጨረታው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች የንግድ የምስክር ወረቀት ጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርበታል። ኢትዮ- ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከጨረታ ሰነዱ እና ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመደወል ማግኘት ይችላሉ። ኢትዮ-ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማ የግዥ አስተዳደር ቡድን መሪ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሿለኪያ የቀድሞ አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ ስልክ. +251114397665/+251114377023 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
Source: original notice
